A trained layer for your teamለቡድንዎ የሰለጠነ ድጋፍ
Knowledge that
stays useful.ጠቃሚ ሆኖ
የሚቆይ እውቀት።
Your assistant is trained on the things your customers actually need: product information, service details, policies, availability, and the language your team uses every day.ረዳትዎ ደንበኞችዎ በእውነት በሚፈልጉት ነገር ይሰለጥናል፦ የምርት መረጃ፣ የአገልግሎት ዝርዝሮች፣ ፖሊሲዎች፣ ተገኝነት እና ቡድንዎ በየቀኑ የሚጠቀመው ቋንቋ።
- + Knowledge-base trainingበመረጃ ማሰልጠን
- + Website, Telegram and business integrationከድረ-ገጽ፣ ከቴሌግራም እና ከንግድ ጋር ውህደት
- + Human handoff when context mattersሰው ሲያስፈልግ ማስተላለፍ
- + Answers in English and Amharicበእንግሊዝኛ እና በአማርኛ መልስ
For customersለደንበኞች
Fast, clear
answers.ፈጣን እና ግልጽ
መልሶች።
Less waiting, fewer dead ends, and a better first interaction with your business.ያነሰ መጠበቅ፣ ያነሱ ችግሮች እና ከንግድዎ ጋር የተሻለ የመጀመሪያ ግንኙነት።
For teamsለቡድኖች
More time
for the real work.ለእውነተኛው ስራ
ተጨማሪ ጊዜ።
Let the assistant cover the repeat questions while your people handle the nuanced ones.ረዳቱ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን ይመልስ፣ ሰራተኞችዎ ደግሞ ውስብስቦቹን ይያዙ።